📢 ለ LION Unlocker ሰርቨር ተጠቃሚዎች በሙሉ በየቀኑ 24/7 የሚሰራ አስተማማኝ እና ፈጣን የሆነ አውቶማቲክ የብር ማስገቢያ (Auto-Add Balance) ሲስተም የዘረጋን መሆኑን እያሳወቅን ወደ ዌብ አካውንታችሁ ብር ለማስገባት መጉላላት፣ መዘግየት እና እኛን ማግኘት ሳይጠበቅባችሁ ፈጣንና ዘመናዊ አገልግሎት ዛሬውኑ ይጀምሩና ይጠቀሙ።
IMGBB Website ብቻ ይጠቀሙ / Use IMGBB Website only
Upload Image via IMGBBከኋላ ያለው IMEI እና በስልኩ ፊት ላይ የሚታየው IMEI ተመሳሳይ መሆን አለበት። ያልሆነ ወይም ከሃላ imei የሌለው ስልክ ካዘዛቹ ምንም አይነት ተመላሽ የለውም።
(The IMEI on the back and the front must match. No refund for mismatched or missing back IMEI.)
📅 Monday to Friday
⏰ 3:00 AM - 11:00 AM (Ethiopian Time)
⏰ 9:00 AM - 5:00 PM (UAE Time)